ማክሰኞ 1 ጁላይ 2014

ተማፅኖ ወጎዳና

ለእናንተ ጎዳና ፣ ሰርክ መመላለሻ
ለእኔ ጎጆዬ ነው ፣ መረሳትን መርሻ
ለእናንተ መቆሚያ ፣ ወይ መተላለፊያ
ለእኔ ኑሮዬ ነው ፣ መገፋትን መግፊያ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ