ማክሰኞ 1 ጁላይ 2014

ላስመሳዩ ጓዴ

ለጥ ባለው ሜዳ ፣ ረግረግ ባልዞረበት፤
ከፊቴ እየቀደምክ ፣ መንገድ እንዳልመራክ፤
ድጥ እና ማጥ መሃል ፣ ሲገላበጥ ጎኔ፤
እንኳንስ ከፊቴ ፣ የለህም ከጎኔ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ