ረቡዕ 10 ዲሴምበር 2014

እምቢታ

አቦ-ሰጥ ንፋስህ ሹክ ባለህ ቁጥር ፣ አብሬህ አልነፍስም
መነሻ-መድረሻው ላልታወቀ ጉዞህ ፣ እግሬን አላሟሽም

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ