ሰኞ 15 ዲሴምበር 2014

ምናለበት

በሚለበልበን እንደ ቆላ ጠሀይ
በምድጃ ጫማ ከምንቆጥር ሰቃይ
እኚህ ቻይናዎች ምነው ቢጠድቁብን
ጠሀይን ሚያስንቅ ወንበር ቢያበጁልን።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ