እሑድ 2 ኦገስት 2015

ገደብ

ከውቅያኖስ መሃል፣
ከተንሳፈፍንበት ባ'ሴት ሰረገላ
አኑሬልሻለሁ የንባዬን ዘላላ
ዉሃውን አስሰሽ ያገኘሽው ለታ
ያኔ ነው ስስቴ ናፍቆቴ ሚገታ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ