የብርሃኑ ስንኞች
የስነ-ግጥም ጦማር
Home
About
ረቡዕ 17 ሴፕቴምበር 2014
ምልከታ
ያዘቦት ቀን፣
ቁራጭ ሕይወት
መንቃት፣
ሽራፊ ዉልደት
ብሩህ ማለዳ፣
ጉማጅ ወጣትነት
እንቅልፍ፣
ስባሪ ሞት።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ
በጣም አዲስ ልጥፍ
የቆየ ልጥፍ
መነሻ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ