የብርሃኑ ስንኞች
የስነ-ግጥም ጦማር
Home
About
ሐሙስ 12 ዲሴምበር 2013
ሀገር የሚጠፋው
ሀገር የሚወድቀው፣
የሚንኮታኮተው
በሚያጠፋው ሳይሆን፣
በሚያቆረቁዘው
በተመልካቹ ነው፣
ዳር ቆሞ በሚያየው።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ
በጣም አዲስ ልጥፍ
የቆየ ልጥፍ
መነሻ
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ