ሰኞ 10 ማርች 2014

ላቤ ወዙ

በብሶትህ ተረግዤ
በብሶትህ የተወለድኩ
ወኪልህ ነኝ ብሎ ፣
ሳልመርጠው ሳልፈቅደው
ወንበሩ ላይ ተደላድሎ፣
በኔ ላብ ይኖራል
ወዙ ጨፍ ብሎ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ