ሰኞ 10 ማርች 2014

መንገዴን

ያመጣኝን መንገድ አርሰህ
'ምቹ' አስፋልት ስትጠርግልኝ፣
የኋሊት ምልከታ ስሻ
ገደል ከሆነ የሚታየኝ ፣
ሲሆን መንገዴን ጠግንልኝ
ካልቻልክ ጭራሽ አትንካብኝ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ