ዓርብ 11 ኤፕሪል 2014

አስባ'ለሁ

ሃሳብ አወጣ'ለሁ፣
እሸከመዋ'ለሁ፣
ሃሳብ አወርዳ'ለሁ፣
ባሳብ እወጣ'ለሁ፣
እንጠላ-ጠላ'ለሁ፣
እወዛ-ወዛ'ለሁ፣
እንሸራተታ'ለሁ፣
ባሳብ እወርዳ'ለሁ፣
ሃሳብ አስባ'ለሁ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ