ረቡዕ 23 ኤፕሪል 2014

ጎብጦ

እንዴት ቀና ልበል ፣ አንደምንስ ብዬ፤
በፋታ-አልባ ሸክም ፣ ጎብጦ ትከሻዬ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ