ረቡዕ 23 ኤፕሪል 2014

ጠራቢ እጆች

በነኛ ዉብ እጆች ፣ በድንጋይ ጠረባ
ያክሱም-ላሊበላ ፣ ጥበብ ተገነባ።
የኚህን ድንቅ እጆች ፣ አሻራ መርምረው
ፀሐይ 'ማይከልል - ዝናብ 'ማያስጠልል፣ ቆባቸውን ደፍተው
በተርታ ተሰጥተው በየ-ምን-ገዱ ላይ
ዛሬ ቀንም እጆች ይጠርባሉ ድንጋይ።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ